ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር?

ገዝተህ መልሰህ የምትሸጥ ከሆነ ነጋዴ ትባላለህ። ነጋዴ ባትሆንም ግን መኖር፣ ማደግ፣ ስኬታማ መሆን ከፈለግክ ሰጥተህ መቀበል አለብህ። ህይወት ልውውጥ (Transaction) ናት። የምትሸጠው ነገር ሊኖርህ ይገባል። እውቀት ካለህ እውቀትህን ትሸጣለህ፣ ጉልበት ካለህ ጉልበትህን ትሸጣለህ፣ ጊዜ ካለህ ጊዜህን ትሸጣለህ፣ የምታመርተው ነገር ካለህ ያመረትከውን ትሸጣለህ፣ . . .ወዘተ። ወይም የሆነ ነገር ትገዛና አትርፈህ ትሸጣለህ። ይህ ከሆነ ስኬታችን (ተወደደም …

ገበያን መፈለግ ወይስ ገበያን መፍጠር? Read More »