Alemayehu Habte

Practical Accounting Financial Advice You Can Count On!
ሊተማመኑበት የሚችሉት ተግባራዊ የሂሳብ አያያዝ!

Invest your time and efforts on running your business. Leave the accounting to us.

እርስዎ ንግድዎን ያቀላጥፉ ሒሳቡን ለእኛ ይተውት። ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይቆጥባሉ። ከኪሳራ ይድናሉ፣ ትርፋማ ይሆናሉ።

የፋይናንስና የሂሳብ አያያዝን በተመለከተ ምክር ሲያስፈልግዎ እኛ ዘንድ ይምጡ።

Who we are

አለማየሁ ሀብቴ የሒሳብ አገልግሎት በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉ ኩባንያዎች አጠቃላይ የሂሳብ አገልግሎቶችን ይሰጣል። ከአጠቃላይ የሂሳብ አያያዝ እና የግብር ተመላሾች እስከ የፋይናንስ ትንበያ። ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ልምድ ያለን የሒሳብ ሥራ ድርጅት እንደመሆናችን፣ ደንበኞቻችን ትርፋማ ለማድረግ እና በሒሳብ አያያዝ ጉድለት ከሚመጡ አደጋዎች ለመጠበቅ ጥንቃቄ ያልተለየው ስራ እንሰራለን። የደንበኞቻችን የቢዝነስ ሚስጥሮችንን ለመጠበቅም የቢስነስ ዲሲፕሊን መርህዎችን በጥንቃቄ እንተግብራለን። ይህም ከሩብ ክፍለዘመን በላይ አብረውን የዘለቁ ደንበኞቻችን የሚመሰክሩት እውነት በመሆኑ ከፍተኛ  ኩራት ይሰማናል። የእኛ ብቸኛ አላማ የእርስዎን ቢዝነስ ወቅታዊ እና ቀጣይ  ውጤታማነት ማረጋገጥ ነው፣ በዚህም ንግድዎ እንዲያድግ እና እንዲበለጽግ ማስቻል ነው። ከዚህ በትጨማሪ በብቁ ባለሙያዎች ሌሎች አገልግሎቶች እንሰጣለን፡
የድረ-ገጽ ግንባታ፣ የድጅታል ማርኬቲንግ፣ የሎጎ ስራ፣ የድጅታል ሜኑ ስራ፣ ድርጅት ኮምፒዩትራይዝ የማድረግ ስራ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች እንሰጣለን። ስለነዚህ አገልግሎቶች የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በዚህ ይደውሉ። 0911232322 

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

1. የሒሳብ ስራ

ሓምሌ 1 ስላለፈው አመት ግብር ለማሰብ በጣም የዘገየ ጊዜ ነው። ለዚህም ነው በአለማየሁ ሀብቴ አካውንቲንግ አገልግሎት ከፍተኛ ገቢ ላላቸው የግብር ከፋዮች እና የአነስተኛ ቢዝነሶች የሒሳብ እና የምክር አገልግሎት ጭምር በመስጠት አስቀድመን የግብር አከፋፈል ስትራቴጂ በመንደፍ በተቻለ ፍጥነት አና በጥራት ሒሳቡ በጊዜ እንዲዘረጋ የምናደርገው። እንደ አጠቃላይ የታክስ እቅድ ሂደታችን አካል፣ ማንኛውም የንግድ ወይም የቢዝነስ መዋቅር በተቻለ መጠን ውጤታማና የተስተካከለ መሆኑን እናረጋግጣለን። የንብረት ግዢ ወይም ሽያጭ  ታክስን እና ክፍያዎችን በተመለክት የንግደዎን ጥቅሞች ያስጠበቀ፣ ጤናማ እና አድሮ ችግር ያማስከትል እንዲሆ ከመሰረቱ እናማክርዎታለን እንረዳዎታለን። እንዲሁም ለወደፊቱ የግብር ስትራቴጂዎ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ የግብር ህግ ለውጦችን በጊዜ እንዲያውቁ እናግዝዎታለን።

2. ሒሳብ መዝጋትና ታክስ ማሳወቅ

ሓምሌ 1 ስላለፈው አመት ግብር ለማሰብ በጣም የዘገየ ጊዜ ነው። ለዚህም ነው በአለማየሁ ሀብቴ አካውንቲንግ አገልግሎት ከፍተኛ ገቢ ላላቸው የግብር ከፋዮች እና የአነስተኛ ቢዝነሶች የሒሳብ እና የምክር አገልግሎት ጭምር በመስጠት አስቀድመን የግብር አከፋፈል ስትራቴጂ በመንደፍ በተቻለ ፍጥነት አና በጥራት ሒሳቡ በጊዜ እንዲዘረጋ የምናደርገው። እንደ አጠቃላይ የታክስ እቅድ ሂደታችን አካል፣ ማንኛውም የንግድ ወይም የቢዝነስ መዋቅር በተቻለ መጠን ውጤታማና የተስተካከለ መሆኑን እናረጋግጣለን። የንብረት ግዢ ወይም ሽያጭ  ታክስን እና ክፍያዎችን በተመለክት የንግደዎን ጥቅሞች ያስጠበቀ፣ ጤናማ እና አድሮ ችግር ያማስከትል እንዲሆ ከመሰረቱ እናማክርዎታለን እንረዳዎታለን። እንዲሁም ለወደፊቱ የግብር ስትራቴጂዎ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ የግብር ህግ ለውጦችን በጊዜ እንዲያውቁ እናግዝዎታለን።

3. ቫት በየጊዜው ማሳወቅ (Vat Declaration)

የተጨማሪ እሴት ታክስ መግለጫ (Tax Declaratio) ማለት አንድ ታክስ ከፋይ ምን ያህል ተ.እ.ታ መክፈል እንዳለበት ወይም ምን ያህል ተ.እ.ታ መከፈል እንዳለበት ለታክስ አስተዳደር በተወሰን የጊዜ ገደብ (በወር ወይም በሩብ ዓመት) ያከናወናቸውን ተግባራት ጠቅለል አድርጎ የሚያሳውቅበት ሰነድ ነው። ከአላስፈላጊ ቅጣት ለመዳንና በጊዜ እዳውን አውቆ ትርፍና ኪሳራ ለማወቅ በተወሰነለት ጊዜ ከስህተት የጠራ ስራ ወቅቱን ጠብቀን የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያዎን እናሳውቅሎታለን።

4. ዋጋ ማውጣት

ዋጋ ማውጣት የTax Optimization ዘዴ አንዱ አካል ነው። ይህም ማለት በሚፈቀደው የትርፍ ህዳግ ውስጥ እንዴት አድርገው ውጤታማነትዎን ያረጋግጣሉ ነው። ይህ አሰራር የረጅም ጊዜ ልምድና ብልሃት የሚጠይቅ ተገቢ ቀመር እና ስሌት የሚያስፈልገው በመሆኑ እኛ ጋር ቢመጡ ውጤታማ ይሆኑበታል።

5. የቢዝነስ የአማካሪነት አገልግሎት (Busiess Consultancy)

ከንግዱ ባህሪ፣ ከውስጥ ሂደት ተግዳሮቶች፣ ከወጪና ገቢ ማመጣጠን ችግሮች፣ የገበያ መፈለጊያና መፍጠሪያ መንገዶች ካለማወቅ ጋር በተያያዘ ችግር ቢገጥምዎ ወይም አዲስ የንግድ ስራ ስትራቴጂ ቢፈልጉ፣ ያሰቡትን የወደፊት ስኬትዎን ለማንፀባረቅ ልናማክርዎ ከጎንዎ ነን።

የእኛ የንግድ አማካሪዎች ከዛሬው የገበያ ተለዋዋጭነት ጋር እንዲላመዱ እና እርስዎ ሊያጋጥሙዎት የሚችሉ አደጋዎች ምንም ቢሆኑም መወዳደርዎን እንዲቀጥሉ ሊረዱዎት ይችላሉ። ዲጂታል ማርኬቲንግን ጨምሮ ቴክኖሎጂን ተጠቅመው እንዴት ቢዝነስዎን ማስፋት እንደሚችሉ እናግዝዎታለን።

6. በደምበኛ ጥያቄ መሰረት የገበያ ጥናት ማካሄድ (Market Research)

ገበያዎን ማስፋት ወይም አዲስ ገበያ ሰብረው መግባት ሲፈልጉ የገበያ ጥናት በማካሄድ እናግዞታለን

7. የገበያ የአማካሪነት አገልግሎት (Marketing Consultancy)

ከንግድዎ፣ ባጀትዎ እና የእድገት እቅድዎ ጋር የሚጣጣሙ የተለያዩ የግብይት ምክር አገልግሎቶችን እንሰጣለን። ሁሉም የንግድ ድርጅቶች የተለያዩ ፍላጎቶች እንዳላቸው እንገነዘባለን። ስለዚህም እያንዳንዱን ደንበኛ በተናጠል ፍላጎቱን በማጥናት አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን ብቻ እናቀርባለን። ሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤታማ እና ወጥነት ያለው የግብይት ስትራቴጂ በመቅረጽ የሚከወኑ ናቸው።

8. የቢዝነስ ግንኙነት (Business Relations Consultancy)

በባለሙያዎች የታገዘ የገበያና የንግድ ግንኙነት የማማከር ስራ ለመጀመር ያነሳሳን በቴክኖሎጂ ውስጥ ብዙ አዳዲስ ፈጠራዎች እየተከሰቱ ቢሆንም፣ የሚለካ የንግድ ሥራ ውጤቶችን ለማግኘት ጥቂት ኩባንያዎች ብቻ የግብይት ፈጠራቸውን ለመጠቀም የቻሉት በመሆናቸው ነው። ባለሙያዎቻችንና አጋሮቻችን በአንድነት ለድርጅት ፈጣን ተቀባይነትና ጥሩ ስም በሚያመጣ በእውቀት ላይ የተመሰረተ  ልምድ በዛሬው የዲጂታል አለም የግብይት መስፈርት መሰረት ያደረግ ዝግጅት አድርጓል። በዚህ መሰረትም ለደንበኞቻችን ስትራቴጂክ የግብይትና የንግድ ግንኙነት በሃገር ውስጥና በውጭ ባሉ ገበያዎች ውጤታማ ለመሆን ይሚያስችል የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን::

9. ድርጀትዎን ኮምፒዩተራይዝ ማድረድ (Business Computerization)

ስራዎን ለማቀላጠፍ ድርጅትዎን ኮምፒተራይዝ ማድረግ ሲፈልጉ እኛን ያማክሩን

10. ለድርጅትዎ ድረ-ገጽ መስራት (Website Design and Development)

ድረ-ገጽ የሌለው ድርጅት ሰዎች ኢንተርነት ውስጥ ፈልገው ስለማያግኙት ተደራሽነቱ ደካማ ይሆናል። ስለዚህ ወደኛ ይምጡና ድር-ገጽ ያሰሩ።

11. ለድርጅትዎ ሶፍትዌር መስራት (Software & Application Development)

ድርጅትዎ ዘመናዊ የICT ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ማድረግ አስበው ከሆነ ለApplication Development እኛ ጋር ይምጡ።

From independent financial advice to accounting, business services, taxation, and self managed funds, the range of services Alemayehu Habte Accounting Serices offer to clients in Addis Ababa and other regions is comprehensive.
Accounting Services

At Alemayehu Habte Accounting Serivce, we provide a comprehensive range of accounting services for companies across the Addis Ababa and other regions of the country– from general bookkeeping and tax returns to financial forecasting. As an independent accountancy firm, we take pride in ensuring all our clients receive the same dedicated service with rigorous attention to detail. Our sole aim is to ensure timely and effective management of your accounts, enabling your business to grow and thrive. Contact us on 0911515991 to discuss your needs and how we can help.

የሂሳብ አገልግሎቶች

አለማየሁ ሀብቴ የሒሳብ አገልግሎት በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉ ኩባንያዎች አጠቃላይ የሂሳብ አገልግሎቶችን ይሰጣል። ከአጠቃላይ የሂሳብ አያያዝ እና የግብር ተመላሾች እስከ የፋይናንስ ትንበያ። ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ልምድ ያለን የሒሳብ ሥራ ድርጅት እንደመሆናችን፣ ደንበኞቻችን ትርፋማ ለማድረግ እና በሒሳብ አያያዝ ጉድለት ከሚመጡ አደጋዎች ለመጠበቅ ጥንቃቄ ያልተለየው ስራ እንሰራለን። የደንበኞቻችን የቢዝነስ ሚስጥሮችንን ለመጠበቅም የቢስነስ ዲሲፕሊን መርህዎችን በጥንቃቄ እንተግብራለን። ይህም ከሩብ ክፍለዘመን በላይ አብረውን የዘለቁ ደንበኞቻችን የሚመሰክሩት እውነት በመሆኑ ከፍተኛ  ኩራት ይሰማናል። የእኛ ብቸኛ አላማ የእርስዎን ቢዝነስ ወቅታዊ እና ቀጣይ  ውጤታማነት ማረጋገጥ ነው፣ በዚህም ንግድዎ እንዲያድግ እና እንዲበለጽግ ማስቻል ነው። የእርስዎን ፍላጎት እና እንዴት መርዳት እንደምንችል ለመወያየት በ o911515991 ያግኙን።

Our Team

Offering a broad range of accountancy services from tax returns and payroll, our team of accountants are fully qualified and committed to what they do. As an independent firm, we rely on our reputation for excellence and all our clients receive the same dedicated service. We also understand that some accountancy services aren’t just about finances. We can help with probate and estate administration sensitively and with tact.

የኛ የባለሞያዎቸ ቡድን

ከግብር ተመላሾች እና ከደመወዝ መዝገብ (payroll )ጀምሮ ሰፊ የሂሳብ አያያዝ አገልግሎቶችን በማቅረብ ፣የእኛ የሂሳብ ባለሙያዎች ቡድን ሙሉ በሙሉ በብቁ እና ሃላፊነት በሚሰማችው ሰራተኞች ብቻ የተዋቀረ ነው። ለረጅም አመታት በስራው ተፈትነን ያለፍን እንደመሆናችን በላቀ ስማችን ላይ እንተማመናለን። ከሃገሪቱ የንግድና ይታክስ ስርአት መቀያየር ጋር ለብዙ አመታት አብረን የዘለቅንእንደመሆናችን የታክስ ሲስተሙ ባህሪያትና ህግጋት ጠንቅቀን እናውቃለን። ባለሞያዎቻችንም የየራሳቸው ብቃት ያላቸው፣ በልምድም በትመህርት ዝግጅታቸውም የምንተማመንባቸው ናቸው። አንዳንድ የሒሳብ አግልግሎቶች ስለ ፋይናንስ ብቻ እንዳልሆኑ እንረዳለን። በባለቤትነት እና በንብረት አስተዳደር ላይም ሂሳቡን በጥንቃቄ እና በዘዴ እንሰራለን።

Tax Services

We can implement internal revenue system for you, so you don’t have to worry about it.

Tax planning should create value on both sides of the exchange, from entity selection and organization to eventual exit. We challenge assumptions and the status quo.

የግብር ስሌት እና ዝግጀት አገልግሎቶች

 

ከኛ ጋር ከሆኑ ከግብር ጋር በተያያዘ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ ስጋቶች ተላቀው በልበሙሉነት ስራዎትን መስራት ይችላሉ። የእኛ ባለሙያዎች በየጊዜው የሚለዋወጠውን የገቢ ግብር ኮድ እና አሰራር በአንክሮ በመከታትል በጊዜ በበቂ ጥንቃቄ ስለእርስዎ ስራውን ይሰራሉ።   

ስትራቴጂክ የታክስ እቅድ ማውጣት፣ ህጋዊ ጉዳዮችን በጊዜ ማሰተካከል። ችግሮች ሲያጋጥሙ በእርስዎ ቦታ ሆነን የመከራከርና የማስተካከል ስራም እንሰራለን። ከሁሉ በላይ ግን ችግሮች እንዳይከሰቱ ሂሳቦን በጥንቃቄ እንሰራለን።

የታክስ መጠንና ሁኔታዎች አስቀድመን ለእርስዎ በማሳወቅም በቂ ዝግጅት እንዲኖርዎት እናደርጋለን።

በፋይናንስ የማማከር አገልግሎት

ማንኛውም የንግድ ተቋም እድገቱንና ውቅቀቱን ከሚወስኑ ነገሮች አንዱ የፋይናንስ ጤንነቱ ነው። ይህ ለእርስዎ ምን ማለት ነው?

ታላቅ የሀብት ፈጠራ ግቦችን ያነገብ ስኬታማ ሰው እንደመሆኖ፣ የእርስዎን የፋይናንስ ጉዳዮች ለማንም አምነው መስጠት አይፈልጉም። ታማኝ፣ በቃት ያለውና ገለልተኛ የሆነ ምክር ይፈልጋሉ። የተረጋገጠው የፋይናንሺያል ስትራቴጂስት መመዘኛ የሚወክለውም ይህንኑ ነው። እኛ ደግሞ ብቁ ለመሆን፣ ነፃነታችንን እና እውቀታችንን የሚያሳዩ ከባድ ፈተናዎችን በተለያዩ ዘርፎች ያለፍን ነን። እኛ የራሳችን ነን። ምክንያቱም ከአብዛኛዎቹ የፋይናንስ እቅድ ልማዶች በተለየ በባንክ ወይም በሌላ የፋይናንስ ተቋም ባለቤትነት የተያዝን አይደለንም፣ እርስዎን ወደ ተወሰኑ ምርቶች እንድንመራዎ ምንም አይነት ጫና የለብንም። በምትኩ፣ ለእርስዎ ሁኔታ እና ግቦችዎ ምርጡን የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ለመምከር ሙሉ ነፃነት አለን።

Tax Planning & Advice

Tax Advice

July 7 is too late to start thinking about last year’s tax. That’s why at Alemayehu Habte Accounting Service, we provide tax accounting services for high income earners and small business advice to get your tax strategy in place as early as possible. As part of our comprehensive tax planning process, we make sure that any business or trust structures are as tax-effective as possible. We advise you on maximising the tax benefits of asset purchases or leasing. And we help you stay abreast of changes in tax legislation that might impact your tax strategy in the future.

ሓምሌ 1 ስላለፈው አመት ግብር ለማሰብ በጣም የዘገየ ጊዜ ነው። ለዚህም ነው በአለማየሁ ሀብቴ አካውንቲንግ አገልግሎት ከፍተኛ ገቢ ላላቸው የግብር ከፋዮች እና የአነስተኛ ቢዝነሶች የሒሳብ እና የምክር አገልግሎት ጭምር በመስጠት አስቀድመን የግብር አከፋፈል ስትራቴጂ በመንደፍ በተቻለ ፍጥነት አና በጥራት ሒሳቡ በጊዜ እንዲዘረጋ የምናደርገው። እንደ አጠቃላይ የታክስ እቅድ ሂደታችን አካል፣ ማንኛውም የንግድ ወይም የቢዝነስ መዋቅር በተቻለ መጠን ውጤታማና የተስተካከለ መሆኑን እናረጋግጣለን። የንብረት ግዢ ወይም ሽያጭ  ታክስን እና ክፍያዎችን በተመለክት የንግደዎን ጥቅሞች ያስጠበቀ፣ ጤናማ እና አድሮ ችግር ያማስከትል እንዲሆ ከመሰረቱ እናማክርዎታለን እንረዳዎታለን። እንዲሁም ለወደፊቱ የግብር ስትራቴጂዎ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ የግብር ህግ ለውጦችን በጊዜ እንዲያውቁ እናግዝዎታለን።

Marketing and Business Relations Consultancy የገበያና የንግድ ግንኙነት የማማከር አገልግሎት

Our inspiration in starting Expert Marketing Advisors was the observation that, despite a lot of innovation happening in technology, it seemed few companies were able to capitalize on their marketing innovation to achieve measurable business outcomes. Our team and partners together set the standard for marketing in today’s digital world with unmatched expertise and firsthand experience that brings immediate value to an organization. We are committed to provide our clients with top-quality strategy and marketing expertise.

በባለሙያዎች የታገዘ የገበያና የንግድ ግንኙነት የማማከር ስራ ለመጀመር ያነሳሳን በቴክኖሎጂ ውስጥ ብዙ አዳዲስ ፈጠራዎች እየተከሰቱ ቢሆንም፣ የሚለካ የንግድ ሥራ ውጤቶችን ለማግኘት ጥቂት ኩባንያዎች ብቻ የግብይት ፈጠራቸውን ለመጠቀም የቻሉት በመሆናቸው ነው። ባለሙያዎቻችንና አጋሮቻችን በአንድነት ለድርጅት ፈጣን ተቀባይነትና ጥሩ ስም በሚያመጣ በእውቀት ላይ የተመሰረተ  ልምድ በዛሬው የዲጂታል አለም የግብይት መስፈርት መሰረት ያደረግ ዝግጅት አድርጓል። በዚህ መሰረትም ለደንበኞቻችን ስትራቴጂክ የግብይትና የንግድ ግንኙነት በሃገር ውስጥና በውጭ ባሉ ገበያዎች ውጤታማ ለመሆን ይሚያስችል የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን::

Why You Choose Alemayehu Habte Accounting

Tax optimization is a source of competitive advantage. It directly improves bottom-line profitability, often significantly, and should be factored into every business initiative, as well as day-to-day operations. The problem? Very few complex organizations have the means to calculate their total tax liability. Consider all the different taxes – payroll, property, sales & use, customs, income, multiplied by dozens or hundreds of jurisdictions – all processed and stored in individual systems with little (or no) integration among them. Alemayehu Habte’s strategic tax advisors approach every client with a total tax mindset. We address compliance and identify planning opportunities across international, federal, state and local jurisdictions to create a holistic tax strategy. While the long-term goal is a comprehensive, integrated tax posture, it is accomplished through realistic short-term objectives.

እኛን ለምን ይመርጡናል?

Tax Optimaization የውድድር ተጠቃሚነት ምንጭ ነው።  በቀጥታ የታችኛው መስመር ትርፋማነትን ያሻሽላል። ብዙውን ጊዜ ተጽእኖው ጉልህ ነው። ስለዚህ በእያንዳንዱ የንግድ ሥራ ተነሳሽነት እና በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ ታሳቢ መደረግ አለበት።

ችግሩ ግን በጣም ጥቂት ውስብስብ ድርጅቶች ብቻ ናቸው ጠቅላላ የታክስ ዕዳቸውን ለማስላት የሚያስችል ዘዴ ያላቸው። የተለያዩ ግብሮችን ግምት ውስጥ ያስገቡ – የደመወዝ ክፍያ ፣ ንብረት ፣ ሽያጭ እና አጠቃቀም ፣ ጉምሩክ ፣ ገቢ – ሁሉም ተስተካክለው እና ቀድመው ተሰልተው ይሰራባቸዋል።

የአለማየሁ ሃብቴ የሂሳብ አገልግሎት ባለሙያዎችና ስትራቴጂካዊ የግብር አማካሪዎች እያንዳንዱን ደንበኛ በጠቅላላ የታክስ አስተሳሰብ ላይ መሰረታዊ ግንዛቤ እንዲኖረው ያግዛሉ።

ሁሉን አቀፍ የታክስ ስትራቴጂ ለመፍጠር በዓለም አቀፍ፣ በፌዴራል፣ በክልል እና በአከባቢ ያሉትን የግብር ስርአቶችና መመሪያዎቸን በጥልቀ በመረዳት የእቅድ እድሎችን እንለያለን። የረዥም ጊዜ ግቡ ሁሉን አቀፍ፣ የተቀናጀ የታክስ አቋም ቢሆንም፣ በተጨባጭ የአጭር ጊዜ ዓላማዎችም ይፈጽማል።

Always On Time

ስራችንን በጊዜ በማጠናቀቅ ከታክስ ቅጣት እንጠብቆታለን!

Hard Working

ስለእርስዎ ጠንክረን እንሰራለን!

Availability

መረጃ በፈለጉ ሰአት ሁሉ በኢንተርኔት፣ በስልክና በአካል ያገኙናል።

Accurate Record Keeping

ስራችንን በከፍተኛ ጥንቃቄና በጥራት እንሰራለን!